ክቡር ድንጋዮች Brand Guidelines


...መንፈሳዊ ቤት ሆናችሁ ለመታነጽ ነው
ክቡር ድንጋዮች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ ትምህርቶች ላይ ያተኮረ ፖድካስት ሲሆን በመንፈሳዊ ቤት ሆናችሁ ለመታነጽ ነው የሚለውን የህይወት መርህ እናገለግላለን።
ክቡር ድንጋዮች በቃለ እግዚአብሔር ጥልቀት የታነጸ መንፈሳዊ እድገትን ለማምጣት ከልብ በመነጨ እውነት እና በፍቅር ህብረት ላይ የተመሰረተ ማህበረሰብን ይገነባል።