ተዓውን በጎ አድራጊያን ማህበር Brand Guidelines


በመተባበር ወደ ለውጥ
ተዓውን በጎ አድራጊያን ማህበር በመተባበር ወደ ለውጥ በሚል መሪ ቃሉ፣ የተቸገሩ ወገኖችን ህይወት በመቀየር እና በማህበረሰብ ልማት ስራዎች ላይ ልዩ አሻራውን የሚያሳርፍ ድርጅት ነው።
ተዓውን በጎ አድራጊያን ማህበር በጋራ የመስራት እና ለሌሎች የመትረፍ እሴቶችን ያነገበ ሲሆን፣ እውነተኛ የለውጥ አቅም ላላቸው ማህበረሰቦች ዘላቂ መፍትሄዎችን በማምጣት ላይ ያተኩራል።